ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ላይ አይወጣም።
ባንድ ጊዜ ሁለት ነገር ማከናወን አስቸጋሪ ነው።
ላም አለኝ በሰማይ፣ ወተቷንም አላይ።
በአንድ ጊዜ መዝፈን አይቻልም።
መጫር ያበዛች ዶሮ መታረጃዋን ካራ ታወጣለች።
ከደበደቡ አይቀር ጥርሱን ማራገፍ ነው።
አጉል ጥጋብ በራስ ላይ ችግር ያስከትላል።